Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 እግር ይሰ​ብ​ረው ዘንድ፥ የም​ድረ በዳም አውሬ ይረ​ግ​ጠው ዘንድ ትረ​ሳ​ለች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 እግር እንደሚሰብረው፤ የዱር አውሬም እንደሚረግጠው አታስብም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እግር ሊሰብረው እንደሚችል፥ የምድረ በዳም አውሬ ሊረግጠው እንደሚችል ትረሳለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ‘በዚያ የሚያልፍ በእግሩ ይሰብረዋል፤ የዱር አውሬም ረግጦ ያደቀዋል’ ብላ አታስብም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 እግር ይሰብረው ዘንድ፥ የምድረ በዳም አውሬ ይረግጠው ዘንድ ትረሳለች።

参见章节 复制




ኢዮብ 39:15
2 交叉引用  

ዕን​ቍ​ላ​ልን በመ​ሬት ላይ ትጥ​ላ​ለች፥ በአ​ፈ​ርም ውስጥ ታሞ​ቀ​ዋ​ለች፥


የእ​ር​ስዋ እን​ዳ​ል​ሆኑ በል​ጆ​ችዋ ላይ ትጨ​ክ​ና​ለች፤ ያለ ፍር​ሀ​ትም በከ​ንቱ ትሠ​ራ​ለች፤


跟着我们:

广告


广告