Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 39:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ዕን​ቍ​ላ​ልን በመ​ሬት ላይ ትጥ​ላ​ለች፥ በአ​ፈ​ርም ውስጥ ታሞ​ቀ​ዋ​ለች፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ዕንቍላሏን መሬት ላይ ትጥላለች፤ እንዲሞቅም በአሸዋ ውስጥ ትተወዋለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 እንቁላልዋን በመሬት ላይ ትተዋለች፥ በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ሰጎን እንቊላልዋን በምድር ላይ ትጥላለች፤ በዐፈር ላይ ተቀምጦም እንዲሞቅ ታደርጋለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 እንቍላልዋን በመሬት ላይ ትተዋለች፥ በአፈርም ውስጥ ታሞቀዋለች፥

参见章节 复制




ኢዮብ 39:14
5 交叉引用  

“ሰጎን ክን​ፍ​ዋን በደ​ስታ ታን​ቀ​ሳ​ቅ​ሳ​ለች፥ በፀ​ነ​ሰ​ችም ጊዜ ልት​በላ ትመ​ኛ​ለች፥


እግር ይሰ​ብ​ረው ዘንድ፥ የም​ድረ በዳም አውሬ ይረ​ግ​ጠው ዘንድ ትረ​ሳ​ለች።


ለሰ​ውም ማገዶ ይሆ​ናል፤ ከእ​ር​ሱም ወስዶ ይሞ​ቃል፤ አን​ድ​ዶም እን​ጀራ ይጋ​ግ​ር​በ​ታል፤ ከእ​ር​ሱም የተ​ረ​ፈ​ውን ጣዖ​ታ​ትን አበ​ጅቶ ይሰ​ግ​ድ​ላ​ቸ​ዋል።


ጋሜል። አራ​ዊት እንኳ ጡታ​ቸ​ውን ገል​ጠው ግል​ገ​ሎ​ቻ​ቸ​ውን አጠቡ፤ የወ​ገኔ ሴት ልጆች ግን እንደ ምድረ በዳ ሰጐን ጨካ​ኞች ሆኑ።


跟着我们:

广告


广告