Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 በዋ​ሾ​ቻ​ቸው ውስጥ ተጋ​ድ​መው በጫ​ካም ውስጥ አድ​ብ​ተው ይቀ​መ​ጣ​ሉና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 እነርሱ በዋሻ ውስጥ ያደባሉ፤ በደን ውስጥም ይጋደማሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 የተራቡ ልጆችዋንስ መመገብ ትችላለህን?

参见章节 复制




ኢዮብ 38:40
6 交叉引用  

ይሁዳ የአ​ን​በሳ ደቦል ነው፤ ልጄ ሆይ፥ ከመ​ሰ​ማ​ሪ​ያህ ወጣህ፤ እንደ አን​በሳ ተኛህ፤ አን​ቀ​ላ​ፋ​ህም፤ እንደ አን​በ​ሳም ደቦል የሚ​ቀ​ሰ​ቅ​ስህ የለም።


አው​ሬ​ዎ​ቹም ወደ ጫካው ይገ​ባሉ፥ በዋ​ሾ​ቻ​ቸ​ውም ያር​ፋሉ።


ልጆቹ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሲጮኹ፥ የሚ​በ​ሉ​ትም ፈል​ገው ሲቅ​በ​ዘ​በዙ፥ ለቍራ መብ​ልን የሚ​ሰ​ጠው ማን ነው?


እነሆ፥ ሕዝቡ እንደ አን​በሳ ደቦል ያገ​ሣል፤ እንደ አን​በ​ሳም ይነ​ሣል፤ ያደ​ነ​ውን እስ​ኪ​በላ፥ የገ​ደ​ለ​ው​ንም ደሙን እስ​ኪ​ጠጣ አይ​ተ​ኛም።”


አር​ፎ​አል፥ እንደ አን​በ​ሳና እንደ አን​በሳ ደቦል ተጋ​ድ​ሞ​አል፤ ማን ያስ​ነ​ሣ​ዋል? የሚ​መ​ር​ቁህ ሁሉ የተ​መ​ረቁ ይሁኑ፤ የሚ​ረ​ግ​ሙ​ህም ሁሉ የተ​ረ​ገሙ ይሁኑ።”


跟着我们:

广告


广告