Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 እንደ ትቢያ በም​ድር ተዘ​ር​ግቷል፤ እንደ ዓለት ድን​ጋ​ይም አጣ​በ​ቅ​ሁት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ደመናትን ለመቍጠር ጥበብ ያለው ማን ነው? የሰማያትንስ የውሃ ገንቦ ዘንበል ማድረግ ማን ይችላል?

参见章节 复制




ኢዮብ 38:38
2 交叉引用  

የሰ​ማ​ይን ደመና በጥ​በቡ ሊቈ​ጥር የሚ​ችል ማን ነው? ሰማ​ይ​ንም ወደ ምድር ያዘ​ነ​በለ ማን ነው?


“ለአ​ን​በ​ሳ​ዪቱ አደን ታድ​ና​ለ​ህን? የእ​ባ​ቦ​ች​ንስ ነፍስ ታጠ​ግ​ባ​ለ​ህን?


跟着我们:

广告


广告