Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 “በውኑ የሰ​ባ​ቱን ከዋ​ክ​ብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪ​ዮን የሚ​ባ​ለ​ውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትች​ላ​ለ​ህን?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 “ፕልያዲስ የተባሉትን ውብ ከዋክብት ልትለጕም፣ ወይም የኦርዮንን ማሰሪያ ልትፈታ ትችላለህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 “ ‘ፕልያዲስ’ የተባሉትን ከዋክብት በአንድነት ማሰር ትችላለህን? ኦርዮን የተባሉትንስ ከዋክብት የተያያዙበትን ገመድ መበጠስ ትችላለህን?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን?

参见章节 复制




ኢዮብ 38:31
4 交叉引用  

እር​ሱም እንደ ፈሳሽ ውኃ ይወ​ር​ዳል። ውኆች እንደ ድን​ጋይ ጠነ​ከሩ፥ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንስ ፊት ማን አዋ​ረደ?


ወይስ ማዛ​ሮት የሚ​ባ​ሉ​ትን ከዋ​ክ​ብት በጊ​ዜ​ያ​ቸው ታወጣ ዘንድ፥ ወይስ የም​ሽ​ቱን ኮከብ ከል​ጆቹ ጋር ትመራ ዘንድ ትች​ላ​ለ​ህን?


ድብ የሚ​ባ​ለ​ውን ኮከ​ብና ኦሪ​ዮን የሚ​ባ​ለ​ውን ኮከብ፥ የአ​ጥ​ቢያ ከዋ​ክ​ብ​ት​ንም፥ በአ​ዜ​ብም በኩል ያሉ​ትን የከ​ዋ​ክ​ብት ማደ​ሪ​ያ​ዎች ፈጥ​ሮ​አል።


ሁሉን የሚ​ሠ​ራና የሚ​ያ​ቅ​ናና፥ ብር​ሃ​ኑን ወደ መስዕ የሚ​መ​ል​ሰው፥ ቀኑን እንደ ሌሊት የሚ​ያ​ጨ​ል​መው፥ የባ​ሕ​ሩ​ንም ውኃ ጠርቶ በም​ድር ፊት የሚ​ያ​ፈ​ስ​ሰው ስሙ ሁሉን የሚ​ችል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነው።


跟着我们:

广告


广告