Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 እር​ሱም እንደ ፈሳሽ ውኃ ይወ​ር​ዳል። ውኆች እንደ ድን​ጋይ ጠነ​ከሩ፥ የኃ​ጥ​ኣ​ን​ንስ ፊት ማን አዋ​ረደ?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 ውሆች እንደ ድንጋይ ይጠነክራሉ፤ የጥልቁ ገጽ እንደ በረዶ ይጋገራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 ውርጩ ውሃን እንደ ድንጋይ ያጠጥራል፤ የባሕሩም ወለል እንደ በረዶ እንዲረጋ ያደርገዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 የቀላዩም ፊት ረግቶአል።

参见章节 复制




ኢዮብ 38:30
4 交叉引用  

ከኀ​ያሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ውርጭ ይመ​ጣል። ውኃ​ው​ንም እንደ ወደደ ይመ​ራ​ዋል።


በረ​ዶስ ከማን ማኅ​ፀን ይወ​ጣል? የሰ​ማ​ዩ​ንስ አመ​ዳይ ማን ወለ​ደው?


“በውኑ የሰ​ባ​ቱን ከዋ​ክ​ብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪ​ዮን የሚ​ባ​ለ​ውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትች​ላ​ለ​ህን?


跟着我们:

广告


广告