Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 38:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ትችል እንደ ሆነ፥ መን​ገ​ዳ​ቸ​ው​ንም ታውቅ እን​ደ​ሆነ፥ ወደ ዳር​ቻ​ቸው እስኪ ውሰ​ደኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ወደ ማደሪያቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? የመኖሪያቸውን መንገድ ታውቃለህ?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ብርሃንንና ጨለማን ወደየቦታቸው ልትወስዳቸው ትችላለህን? ወደ መኖሪያቸው የሚወስደውን መንገድ ታውቃለህን?

参见章节 复制




ኢዮብ 38:20
4 交叉引用  

የከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያ​ንም ወሰን ከሲ​ዶን እስከ ጌራ​ራና ጋዛ ድረስ ነው፤ ወደ ሰዶ​ምና ወደ ገሞራ፥ ወደ አዳ​ማና ወደ ሴባ​ዮም እስከ ላሳ ይደ​ር​ሳል።


በመ​ምሬ ፊት ያለው ባለ ድርብ ክፍል የሆ​ነው የኤ​ፍ​ሮን እር​ሻም ለአ​ብ​ር​ሃም ጸና፤ እር​ሻው፥ በእ​ር​ሱም ያለ ዋሻው፥ በእ​ር​ሻ​ውም ውስጥ በዙ​ሪ​ያ​ውም ያለው ዕን​ጨት ሁሉ፤


ብር​ሃን ከጨ​ለማ እስ​ከ​ሚ​ለ​ይ​በት ዳርቻ ድረስ፥ የው​ኃ​ውን ፊት በተ​ወ​ሰነ ትእ​ዛዙ ከበ​በው።


“የብ​ር​ሃን ማደ​ር​ያው ቦታ የት ነው? የጨ​ለ​ማስ ቦታው ወዴት አለ?


跟着我们:

广告


广告