ኢዮብ 38:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አንተ ጭቃውን ከመሬት ወስደህ ሕያው ፍጥረትን ፈጥረሃልን? በምድርስ ላይ እንዲናገር አድርገሃልን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ምድር ከማኅተም በታች እንዳለ የሸክላ ጭቃ ቅርጿ ይወጣል፤ ቅርጿ እንደ ልብስ ቅርጽ ጐልቶ ይታያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጭቃ ከማኅተም በታች እንደሚለወጥ እንዲሁም እርሱ ይለወጣል፥ ፍጥረትም ሁሉ እንደ ልብስ ተቀልሞአል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የንጋት ብርሃን ኰረብቶችንና ሸለቆዎችን እንደ ተጣጠፈ ልብስ ቈመው እንዲታዩ ያደርጋቸዋል፤ በሸክላ ላይ እንዳለ መኅተምም አጒልቶ ያሳየዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ጭቃ ከማኅተም በታች እንደሚለወጥ እንዲሁ እርስዋ ትለወጣለች፥ ነገርም ሁሉ እንደ ልብስ ተቀልሞአል። 参见章节 |