Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 37:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የአ​ዜብ ነፋስ በተ​ኮሰ ጊዜ ያንተ ልብ​ስህ የሞቀ ነው። እን​ግ​ዲህ በም​ድር ላይ ፀጥ በል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ምድር በደቡብ ነፋስ ጸጥ ባለች ጊዜ፣ ከሙቀት የተነሣ በልብስህ ውስጥ የምትዝለፈለፍ ሆይ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 በደቡብ ነፋስ ምድር ጸጥ ባለች ጊዜ፥ ልብስህ የሞቀች አንተ ሆይ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ሰማዩ ነሐስ በመሰለ ጊዜ አንተ በኀይለኛው የበረሓ ነፋስ በሙቀት ትቀልጣለህ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 በደቡብ ነፋስ ምድር ጸጥ ባለች ጊዜ፥ ልብስህ የሞቀች አንተ ሆይ፥

参见章节 复制




ኢዮብ 37:17
6 交叉引用  

የደ​መ​ና​ትን ክፍ​ሎች፥ አስ​ፈሪ የሆ​ነ​ው​ንም የኀ​ጢ​አ​ተ​ኞ​ችን አወ​ዳ​ደቅ ያው​ቃል።


እንደ ቀለጠ መስ​ተ​ዋት ብርቱ የሆ​ኑ​ትን ሰማ​ያት ከእ​ርሱ ጋር ልት​ዘ​ረጋ ትች​ላ​ለ​ህን?


“በውኑ የሰ​ባ​ቱን ከዋ​ክ​ብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪ​ዮን የሚ​ባ​ለ​ውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትች​ላ​ለ​ህን?


ወደ ሙቀት ሲቀ​ርብ በቀ​ለጠ ጊዜ ምን እንደ ነበረ አይ​ታ​ወ​ቅም።


የአ​ዜብ ነፋስ በነ​ፈሰ ጊዜም ‘ድርቅ ይሆ​ናል፤’ ትላ​ላ​ችሁ እን​ዲ​ሁም ይሆ​ናል።


跟着我们:

广告


广告