ኢዮብ 37:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርሱም ሰው በሚኖርበት ዓለም ላይ፥ ያዘዘውን ሁሉ ያደርግ ዘንድ፥ ፈቃዱ ወደ መራችው ይዞራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ያዘዘውን ለመፈጸም፣ እርሱ በሚሰጠው መመሪያ፣ በመላው የምድር ገጽ ላይ ይሽከረከራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12-13 ለተግሣጽ ወይም ለምድሩ ወይም ለምሕረትም ቢሆን፥ ሰው በሚኖርበት ዓለም ላይ ያዘዘውን ሁሉ ያደርግ ዘንድ ፈቃዱ ወደ መራቸው ይዞራሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ደመናዎች በጌታ መሪነት በምድር ዙሪያ ይዞራሉ፤ የሚያግዛቸውንም ትእዛዞች ይፈጽማሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12-13 ለተግሣጽ ወይም ለምድሩ ወይም ለምሕረት ቢሆን፥ ሰው በሚኖርበት ዓለም ላይ ያዘዘውን ሁሉ ያደርግ ዘንድ ፈቃዱ ወደ መራቸው ይዞራል። 参见章节 |