ኢዮብ 37:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከኀያሉ እግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ይመጣል። ውኃውንም እንደ ወደደ ይመራዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ያስገኛል፤ ሰፋፊ ውሆች ግግር በረዶ ይሆናሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከእግዚአብሔር እስትንፋስ በረዶ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠጥራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውሃን ያቀዘቅዛል፤ ወደ በረዶም ይለውጠዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከእግዚአብሔር እስትንፋስ ውርጭ ተሰጥቶአል፥ የውኆችም ስፋት ይጠብባል። 参见章节 |