ኢዮብ 36:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሥራቸውንና መተላለፋቸውን ይነግራቸዋል፥ ብዙ ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በእብሪት የፈጸሙትን በደል፣ ተግባራቸውን ይነግራቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ተግባራቸውንና መተላለፋቸውን በትዕቢትም እንደሚሠሩም ይናገራቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እነርሱ በትዕቢታቸው፥ የሠሩትን ኃጢአት ይገልጥባቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ሥራቸውንና መተላለፋቸውን በትዕቢትም እንዳደረጉ ይናገራቸዋል። 参见章节 |