ኢዮብ 36:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ስለ እርሱም ወዳጁ፥ በዐመፃው ያገኘችውን ይናገራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ነጐድጓዱ ውሽንፍር እንደሚከተለው ያመለክታል፤ ከብቶችም እንኳ መምጣቱን ይጠቍማሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 የነጐድጓድ ድምፅ ስለ እርሱ ይናገራል፥ እንስሶችም ደግሞ ስለሚመጣው ውሽንፍር ይጮኻሉ።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ነጐድጓድ፥ ኀይለኛ ዝናብ መምጣቱን ያመለክታል፤ እንስሶችም ውሽንፍር መምጣቱን ያውቃሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 የነጐድጓድ ድምፅ ስለ እርሱ ይናገራል፥ እንስሶችም ደግሞ ስለሚመጣው ውሽንፍር ይጮኻሉ። 参见章节 |