ኢዮብ 36:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 የጥንቱ ይበቅላል። ደመናም በሟች ላይ ይጋርዳል፥ ስፍር ቍጥር የሌለው ዝናብ ይዘንባል፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ደመናት ጠል ያንጠባጥባሉ፤ ዶፍም በሰው ላይ ይወርዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በገፍ ያፈሳሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከደመናው ዝናብ እየጐረፈ ይወርዳል፤ በሰዎችም ላይ በብዛት ይዘንባል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በብዙ ያንጠባጥባሉ። 参见章节 |