ኢዮብ 36:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሰው ሁሉ ራሱ፥ ኃጥኣን ሙታን እንደ ሆኑ ያስባል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሰው ሁሉ አይቶታል፤ ሰዎችም በትኵረት ተመልክተውታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፥ ሰውም ከሩቅ ያየዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የእግዚአብሔርን ሥራ የሰው ዘር ሁሉ አይቶታል፤ ሰዎች በሩቅ ይመለከቱታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሰዎች ሁሉ ተመልክተውታል፥ ሰውም ከሩቅ ያየዋል። 参见章节 |