ኢዮብ 36:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ይበድሉ ዘንድ በተቀበሉት መማለጃ ኀጢአት ምክንያት ቍጣ በኃጥኣን ላይ ትመጣለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ባለጠግነት እንዳያታልልህ፣ የእጅ መንሻ ብዛትም እንዳያስትህ ተጠንቀቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሀብት ወደ ስድብ አስቶ እንዳይወስድህ፥ ትልቅ ጉቦም ከመስመር እንዳያስወጣህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ማንም ሰው በሀብት ብዛት እንዳያስትህ፥ በጉቦም እንዳይደልልህ ተጠንቀቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ቍጣ ለስድብ አያታልልህ፥ የማማለጃም ብዛት ፈቀቅ አያድርግህ። 参见章节 |