Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 36:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የተ​ቸ​ገ​ረ​ው​ንና ረዳት የሌ​ለ​ውን አስ​ጨ​ን​ቀ​ዋ​ልና፥ የየ​ዋ​ሃ​ን​ንም ፍርድ ለው​ጠ​ዋ​ልና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ነገር ግን የሚሠቃዩትን ከሥቃያቸው ያድናቸዋል፤ በመከራቸውም ውስጥ ይናገራቸዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም እንዲሱሙ ያደርጋቸዋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እግዚአብሔር በሥቃይ ላይ ያሉትን፥ ከሥቃይ ያድናቸዋል። በደረሰባቸውም መከራ ትምህርት ይሰጣቸዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም ጆሮአቸውን ይገልጣል።

参见章节 复制




ኢዮብ 36:15
10 交叉引用  

ለእኔ መገ​ዛ​ት​ንና ለም​ድር ነገ​ሥ​ታት መገ​ዛ​ትን ያው​ቃ​ሉና አገ​ል​ጋ​ዮች ይሆ​ናሉ።


ጥቂት ብት​በ​ድል ተገ​ረ​ፍህ፥ ይህም የተ​ና​ገ​ር​ኸው ነገር በዐ​ቅ​ምህ አይ​ደ​ለም።


በዚ​ያን ጊዜ የሰ​ዎ​ችን ማስ​ተ​ዋል ይከ​ፍ​ታል፥ ግርማ ባለው ራእ​ይም ያስ​ደ​ነ​ግ​ጣ​ቸ​ዋል፤


ጻድ​ቃ​ንን ግን ይሰ​ማ​ቸ​ዋል፥ ከኀ​ጢ​አ​ትም ይመ​ለሱ ዘንድ ያዝ​ዛ​ቸ​ዋል።


መል​ካ​ምን አድ​ርግ እንጂ፥ ክፉን እን​ዳ​ት​ሠራ ተጠ​ን​ቀቅ። ስለ​ዚ​ህም ከች​ግር ትድ​ና​ለህ።


በሰ​ን​ሰ​ለት እጃ​ቸ​ውን የታ​ሠሩ በች​ግር ገመድ ይያ​ዛሉ።


በጦ​ር​ነት ይጠ​ፋሉ፤ ደካ​ማ​ውም ከኀ​ያሉ እጅ ያመ​ል​ጣል።


“ነገር ግን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ገ​ሥ​ጸው ሰው ብፁዕ ነው፤ ስለ​ዚህ ሁሉን የሚ​ች​ለ​ውን የአ​ም​ላ​ክን ተግ​ሣጽ አት​ናቅ።


እነሆ፥ እነ​ዚህ ኃጥ​ኣን ደስ ይላ​ቸ​ዋል፤ ሁል​ጊ​ዜም ባለ​ጠ​ግ​ነ​ታ​ቸ​ውን ያጸ​ኗ​ታል፤


跟着我们:

广告


广告