Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 35:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 በዚያ ስለ ክፉ ሰዎች ስድብ ይጮ​ኻሉ፥ እርሱ ግን አይ​ሰ​ማ​ቸ​ውም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ከዐመፀኞች ትዕቢት የተነሣ፣ ሰዎች ሲጮኹ አይመልስላቸውም፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በዚያ ስለ ክፉ ሰዎች ትዕቢት ይጮኻሉ፥ እርሱ ግን አይመልስላቸውም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 እነርሱ ይጮኻሉ እርሱ ግን ትዕቢተኞችና ክፉዎች ስለ ሆኑ መልስ አይሰጣቸውም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 በዚያ ስለ ክፉ ሰዎች ትዕቢት ይጮኻሉ፥ እርሱ ግን አይመልስላቸውም።

参见章节 复制




ኢዮብ 35:12
7 交叉引用  

በውኑ መከራ በመ​ጣ​በ​ትስ ጊዜ፥ ጸሎ​ቱን ይሰ​ማ​ዋ​ልን?


ግን በጠራችሁኝ ጊዜ እኔ አልሰማችሁም፤ ክፉዎች ይሹኛል፥ ነገር ግን አያገኙኝም።


እኛም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈ​ራ​ው​ንና ፈቃ​ዱን የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ውን እር​ሱን ይሰ​ማ​ዋል እንጂ ኃጥ​ኣ​ንን እን​ደ​ማ​ይ​ሰ​ማ​ቸው እና​ው​ቃ​ለን።


跟着我们:

广告


广告