ኢዮብ 34:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ኢዮብ እንደ ጠቢብ በዕውቀት አይናገርም፥ ቃሉም እንደ ምሁር አይደለም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ‘ኢዮብ ያለ ዕውቀት ይናገራል፤ ቃሉም ማስተዋል ይጐድለዋል።’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ኢዮብ ያለ እውቀት ተናግሮአል፥ ንግግሩም ማስተዋል ይጎድለዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ‘ኢዮብ የሚናገረው ያለ ዕውቀት ነው፤ ንግግሩም ፍሬ ቢስ ነው’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ኢዮብ ያለ እውቀት ተናግሮአል፥ ቃሉም በአእምሮ አይደለችም። 参见章节 |