ኢዮብ 34:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ስለ ሕዝቡም ክፋት፥ ግብዝ ሰውን ያነግሣል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህም የሆነው ዐመፀኛው ሰው ሕዝቡን እንዳይገዛ፣ ወጥመድም በፊታቸው እንዳይዘረጋ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይህም እግዚአብሔርን የሚክድ እንዳይነግሥ፥ በሕዝቡም ላይ ወጥመድ የሚዘረጋ እንዳይኖር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይህም ዝንጉ ሰው እንዳይነግሥ፥ ሕዝቡንም የሚያጠምድ እንዳይኖር ነው። 参见章节 |