ኢዮብ 34:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጆሮ ቃልን ትለያለችና፥ ጕሮሮም የመብልን ጣዕም ይለያል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ምላስ ምግብን አጣጥሞ እንደሚለይ፣ ጆሮም የንግግርን ለዛ ለይቶ ያውቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ምላስ መብልን እንደሚያጣጥም፥ ጆሮም ቃላትን ይለያልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምግብ ጣዕም በምላስ እንደሚታወቅ፥ ንግግርም በጆሮ ይለያል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትናጋ መብልን እንደሚቀምስ፥ ጆሮ ቃልን ትለያለችና። 参见章节 |