ኢዮብ 34:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 “እርሱ ዕረፍትን ይሰጣል፤ የሚፈርድስ ማን ነው? በሕዝብ ወይም በሰው ዘንድ ፊቱን ቢሰውር የሚያየው ማን ነው? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 እርሱ ዝም ቢል፣ ማን ሊፈርድ ይችላል? ፊቱንስ ቢሰውር፣ ማን ሊያየው ይችላል? እርሱ ከሰውም፣ ከሕዝብም በላይ ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ሕዝብንም ሆነ ሰውን በተመለከተ፥ ዝም ቢል የሚፈርድ ማን ነው? ፊቱንስ ቢሰውር የሚያየው ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29-30 “እግዚአብሔርን የሚክድና ሕዝቡን የሚያጠምድ ንጉሥ ሲነግሥ፥ እግዚአብሔር ዝም ቢል፥ ወይም ፊቱን ቢሰውር ማን ሊወቅሰው ይችላል? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በሕዝብ ወይም በሰው ዘንድ ቢሆን፥ እርሱ ቢያሳርፍ የሚፈርድ ማን ነው? ፊቱንስ ቢሰውር የሚያየው ማን ነው? 参见章节 |