ኢዮብ 34:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱ ግን የክቡርን ሰው ፊት አያፍርም። ለታላቁም ክብር መስጠትን አያውቅም፥ ከፊታቸውም አይሸሽም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሁሉም የእጁ ሥራ ስለ ሆኑ፣ እርሱ ለገዦች አያደላም፤ ባለጠጋውንም ከድኻው አብልጦ አይመለከትም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እነርሱ ሁሉ የእጁ ሥራ ናቸውና ለአለቆች አያደላም፥ ሀብታሙንም ሰው ከድሀው ይበልጥ አይመለከትም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ሁሉም የእጁ ሥራዎች ስለ ሆኑ፤ እርሱ ለመኳንንቱ አያደላም ባለጸጋውን ከድኻው አይለይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 እነርሱ ሁሉ የእጁ ሥራ ናቸውና በአለቆች ፊት አያደላም፥ ባለጠጋውንም ሰው ከድሀው ይበልጥ አይመለከትም። 参见章节 |