ኢዮብ 34:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ግፍን የሚጠላ፥ ክፉዎችንም የሚያጠፋ፥ ለዘለዓለም ጻድቅ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ፍትሕን የሚጠላ ሊያስተዳድር ይችላልን? አንተስ ጻድቁንና ኀያል የሆነውን ትኰንናለህ? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በውኑ ጽድቅን የሚጠላ ሊገዛ ይገባዋልን? ጻድቅና ኃያል የሆነውንስ በደለኛ ታደርገዋለህን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ፍትሕን የሚጠላ መግዛት ይችላልን? ጻድቁንና ኀያሉን እግዚአብሔር በደለኛ ታደርገዋለህን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በውኑ ጽድቅን የሚጠላ ይሠለጥናልን? ጻድቅና ኃያል የሆነውስ በደለኛ ታደርገዋለህን? 参见章节 |