ኢዮብ 34:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይሞታል፥ ሟችም ሁሉ ወደ ተፈጠረበት መሬት ይመለሳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት በጠፋ፣ ሰውም ወደ ዐፈር በተመለሰ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይጠፋል፥ ሰውም ወደ አፈር ይመለሳል።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 የሰው ዘር ሁሉ በአንድነት በጠፋ ነበር፤ ወደ ዐፈርም በተመለሰ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ሥጋ ለባሽ ሁሉ በአንድነት ይጠፋል፥ ሰውም ወደ አፈር ይመለሳል። 参见章节 |