Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 34:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ኤል​ዩስ ደግሞ መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ኤሊሁም ደግሞ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ኤሊሁም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ኤሊሁም ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦

参见章节 复制




ኢዮብ 34:1
5 交叉引用  

የቡ​ዛ​ዊው የባ​ር​ክ​ኤል ልጅ ኤል​ዩ​ስም መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፥ “እኔ በዕ​ድ​ሜዬ ታናሽ ነኝ፥ እና​ንተ ግን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ናችሁ፤ ስለ​ዚ​ህም ዕው​ቀ​ቴን እገ​ል​ጥ​ላ​ችሁ ዘንድ ፈርቼ ዝም አልሁ።


ያለ​ዚ​ያም እኔን ስማ፤ ዝም በል፥ እኔም ጥበ​ብን አስ​ተ​ም​ር​ሃ​ለሁ።”


“እና​ንተ ጥበ​በ​ኞች፥ ቃሌን ስሙ፤ እና​ን​ተም ዐዋ​ቂ​ዎች፥ መል​ካም ነገ​ርን አድ​ምጡ።


ኤል​ዩ​ስም ደግሞ መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦


ኤል​ዩ​ስም ደግሞ መለሰ፥ እን​ዲ​ህም አለ፦


跟着我们:

广告


广告