ኢዮብ 33:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም። 参见章节 |