ኢዮብ 33:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዚህ ነገር ልትመልስልኝ ትችል እንደ ሆነ ታገሠኝ፥ እኔም እነግርሃለሁ፤ አንተም መልስልኝ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የምትችል ከሆነ መልስልኝ፤ ተዘጋጅተህም በፊቴ ቁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ይቻልህ እንደሆነ መልስልኝ፥ የምትለውን አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “የምትችል ከሆነ ለንግግሬ መልስ ስጠኝ፤ ክርክሮችህን አመቻችተህ ቆመህ ተከራከረኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ይቻልህ እንደ ሆነ መልስልኝ፥ ቃልህንም አዘጋጅተህ በፊቴ ቁም። 参见章节 |