Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ነገር ቢኖ​ርህ ተና​ገር፤ ትጸ​ድቅ ዘንድ እወ​ድ​ዳ​ለ​ሁና ተና​ገር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 የምትለው ካለህ፣ መልስ ስጠኝ፤ ትክክለኛነትህንም ማወቅ እፈልጋለሁና ተናገር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 የምትናገረው ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትክክል መሆንህን እወድዳለሁና ተናገር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 የምትለው ነገር ካለህ መልስልኝ፤ እኔ አንተን ነጻ ለማውጣት ስለምፈልግ ተናገር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ነገር ቢኖርህ መልስልኝ፥ ትጸድቅ ዘንድ እወድዳለሁና ተናገር።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:32
7 交叉引用  

እነሆ፥ ደፍ​ራ​ችሁ፥ በእኔ ላይ በጠ​ላ​ት​ነት እንደ ተነ​ሣ​ችሁ ዐው​ቄ​አ​ለሁ።


እና​ን​ተን ማጽ​ደቅ ከእኔ ዘንድ ይራቅ፤ እስ​ክ​ሞ​ትም ድረስ ፍጹ​ም​ነ​ቴን ከእኔ አላ​ር​ቅ​ምና።


ኢዮብ ሆይ፥ አድ​ምጥ፥ እኔ​ንም ስማ፤ ዝም በል፥ እኔም እና​ገ​ራ​ለሁ።


ያለ​ዚ​ያም እኔን ስማ፤ ዝም በል፥ እኔም ጥበ​ብን አስ​ተ​ም​ር​ሃ​ለሁ።”


በዚህ ነገር ልት​መ​ል​ስ​ልኝ ትችል እንደ ሆነ ታገ​ሠኝ፥ እኔም እነ​ግ​ር​ሃ​ለሁ፤ አን​ተም መል​ስ​ልኝ።


跟着我们:

广告


广告