ኢዮብ 33:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ሥጋውን እንደ ሕፃን ሥጋ ያለመልማል፤ ከሰዎችም ይልቅ ወደ ጕብዝናው ዘመን ይመልሰዋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በዚህ ጊዜ ሥጋው እንደ ሕፃን ልጅ ገላ ይታደሳል፤ ወደ ወጣትነቱም ዘመን ይመለሳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሥጋው እንደ ልጅ ሥጋ ይለመልማል፥ ወደ ወጣትነቱም ጊዜ ይመለሳል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ስለዚህ ሥጋው እንደገና እንደ ልጅ ሥጋ ሆኖ ይታደሳል፤ እንደ ወጣትነቱም ጊዜ ይመለሳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ሥጋው እንደ ሕፃን ሥጋ ይለመልማል፥ ወደ ጕብዝናውም ዘመን ይመለሳል። 参见章节 |