ኢዮብ 33:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 በሞት እንዳይጠፋ ይጠብቀዋል፥ ሰውነቱንም እንደ ግድግዳ ምርግ ያድሳታል። አጥንቶቹንም በመቅን ይሞላል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ለሰውየውም በመራራት፣ ‘ቤዛ አግኝቼለታለሁና፣ ወደ ጕድጓድ እንዳይወርድ አድነው’ ቢለው፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እየራራለት፦ እሱን መታደጊያ ቤዛ አግኝቻለሁና ወደ መቃብር እንዳይወርድ አድነው ቢለው፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 መልአኩም አዝኖለት ‘ቤዛ ያገኘሁለት ስለ ሆነ፥ ወደ መቃብር እንዳይወርድ፥ ተወው!’ ብሎ ሞትን ያዘዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 እየራራለት፦ ቤዛ አግኝቻለሁና ወደ ጕድጓድ እንዳይወርድ አድነው ቢለው፥ 参见章节 |