ኢዮብ 33:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም ይናገራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እንግዲህ አፌን እከፍታለሁ፤ አንደበቴም ይናገራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እነሆ፥ ለመናገር ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ቃላትን አሰናድቷል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መልስ ልሰጥህ ተዘጋጅቻለሁ፥ አንደበቴም ለመናገር ተዘጋጅቶአል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እነሆ፥ አፌን ከፍቻለሁ፥ አንደበቴም በትናጋዬ ተናግሮአል። 参见章节 |