Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ነፍ​ሱን ከሞት ያድ​ና​ታል፤ በሰ​ይ​ፍም እን​ዳ​ይ​ጠፋ ይጠ​ብ​ቀ​ዋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ነፍሱን ከጕድጓድ፤ ሕይወቱንም ከሰይፍ ጥፋት ያድናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ነፍሱን ከጉድጓድ፥ በሰይፍም እንዳይጠፋ ሕይወቱን ይጠብቃል።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ሕይወታቸውንም ከጥፋት ይጠብቃል፤ ከሞት መቅሠፍትም ይታደጋቸዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ነፍሱን ከጕድጓድ፥ በሰይፍም እንዳይጠፋ ሕይወቱን ይጠብቃል።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:18
12 交叉引用  

ከጨ​ለማ ተመ​ልሶ እን​ዲ​ወጣ ተስፋ የለ​ውም፥ ለሰ​ይ​ፍም ኀይል ፈጽሞ ተዳ​ር​ጎ​አል።


ሰውን ከኀ​ጢ​አቱ ይመ​ል​ሰው ዘንድ፥ ሥጋ​ው​ንም ከው​ድ​ቀት ያድ​ነው ዘንድ፥


ሰው​ነቱ ለሞት፥ ሕይ​ወ​ቱም ወደ ሲኦል ቀር​ባ​ለች።


በሞት እን​ዳ​ይ​ጠፋ ይጠ​ብ​ቀ​ዋል፥ ሰው​ነ​ቱ​ንም እንደ ግድ​ግዳ ምርግ ያድ​ሳ​ታል። አጥ​ን​ቶ​ቹ​ንም በመ​ቅን ይሞ​ላል።


ነፍሴ ወደ ጥፋት እን​ዳ​ት​ወ​ርድ አድ​ኖ​አ​ታል፥ ሕይ​ወ​ቴም ብር​ሃ​ንን ታያ​ለች።’


ሕይ​ወ​ቴም በብ​ር​ሃን ውስጥ ታመ​ሰ​ግን ዘንድ፥ እርሱ ነፍ​ሴን ከሞት አድ​ኖ​አ​ታል።


ኃጥ​ኣ​ንን ግን አያ​ድ​ና​ቸ​ውም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያዩ ዘንድ አይ​ወ​ዱ​ምና፥ ሲገ​ሥ​ፃ​ቸ​ውም አይ​ሰ​ሙ​ምና።


አንዱ ከሌ​ላው ርቆ አይ​ቆ​ምም፤ የጦር መሣ​ሪ​ያ​ቸ​ውን ይዘው ይሮ​ጣሉ፤ በመ​ሣ​ሪ​ያ​ቸው ላይ ይወ​ድ​ቃሉ፤ እነ​ር​ሱም አይ​ጠ​ፉም።


ወይስ በቸ​ር​ነቱ ብዛት በመ​ታ​ገሡ፥ ለአ​ን​ተም እሺ በማ​ለቱ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አላ​ዋቂ ልታ​ደ​ር​ገው ታስ​ባ​ለ​ህን? የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርስ ቸር​ነቱ አን​ተን ወደ ንስሓ እን​ዲ​መ​ል​ስህ አታ​ው​ቅ​ምን?


የጌታችንም ትዕግሥት መዳናችሁ እንደ ሆነ ቍጠሩ። እንዲህም የተወደደው ወንድማችን ጳውሎስ ደግሞ እንደ ተሰጠው ጥበብ መጠን ጻፈላችሁ፤


ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፤ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሓ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።


跟着我们:

广告


广告