ኢዮብ 33:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እነሆ፥ እኔ ጻድቅ ነኝ፥ ቃሌንም አይሰማኝም እንዴት ትላለህ? ከሟች ሰው በላይ ያለ እርሱ ዘለዓለማዊ ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ነገር ግን እግዚአብሔር ከሰው ስለሚበልጥ፣ ትክክል እንዳልሆንህ እነግርሃለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነሆ፥ አንተ በዚህ አቋምህ ትክክል አይደለህም፥ ‘እግዚአብሔር ከሰው ይበልጣል’ ብዬ እመልስልሃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “ኢዮብ ሆይ! ይህ ንግግርህ ስሕተት መሆኑን ልገልጥልህ እወዳለሁ፤ እግዚአብሔር ከሰው ሁሉ ይበልጣል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እነሆ፥ አንተ በዚህ ጻድቅ አይደለህም፥ እግዚአብሔር ከሰው ይበልጣል ብዬ እመልስልሃለሁ። 参见章节 |