Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 33:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እግ​ሬን በግ​ንድ አጣ​በቀ፥ መን​ገ​ዴ​ንም ሁሉ ጠበቀ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እግሬን በግንድ አጣብቋል፤ እንቅስቃሴዬንም ሁሉ ይከታተላል።’

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እግሬን በግንዶች መካከል ያጣብቃል፥ መንገዶቼን ሁሉ ይቆጣጠራል።’

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እግሮቼን በግንድና በግንድ መካከል አጣብቆ ይይዛል፤ በምሄድበት መንገድ ሁሉ ይመለከተኛል።’ ብለሃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 እግሬን በግንድ አጣበቀ፥ መንገዴንም ሁሉ ተመለከተ።

参见章节 复制




ኢዮብ 33:11
7 交叉引用  

እግ​ሮ​ች​ንም በድጥ አሰ​ነ​ካ​ከ​ልህ፥ ሥራ​ዬ​ንም ሁሉ መር​ም​ረ​ሃል፤ እግ​ሬም በቆ​መች ጊዜ ተው​ኸኝ።


አሁን ግን ኀጢ​አ​ቶ​ችን ቈጥ​ረ​ሃል፤ ከበ​ደ​ሌም እን​ዲ​ቱ​ንስ እንኳ አል​ረ​ሳ​ህም።


እርሱ መን​ገ​ዴን የሚ​ያይ አይ​ደ​ለ​ምን? እር​ም​ጃ​ዬ​ንስ ሁሉ የሚ​ቈ​ጥር አይ​ደ​ለ​ምን?


በማ​ኅ​በ​ራ​ቸው እሳት ነደ​ደች፥ ነበ​ል​ባ​ልም ኃጥ​ኣ​ንን አቃ​ጠ​ላ​ቸው።


ጳስ​ኮ​ርም ነቢ​ዩን ኤር​ም​ያ​ስን ገረ​ፈው፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት በነ​በ​ረው በላ​ይ​ኛው በብ​ን​ያም በር ባለው አዘ​ቅት ውስጥ ጣለው።


እር​ሱም ትእ​ዛ​ዙን ተቀ​ብሎ ወደ ውስ​ጠ​ኛው ወኅኒ ቤት አስ​ገ​ባ​ቸው፤ እግ​ራ​ቸ​ው​ንም በግ​ንድ አጣ​ብቆ ጠረ​ቃ​ቸው።


跟着我们:

广告


广告