Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 32:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ጥቂት እን​ድ​ተ​ነ​ፍስ እና​ገ​ራ​ለሁ። ከን​ፈ​ሬ​ንም ገልጬ እመ​ል​ሳ​ለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ተናግሬ መተንፈስ አለብኝ፤ አፌንም ከፍቼ መልስ መስጠት ይገባኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሮቼን ከፍቼ እመልሳለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ተናግሬ ይውጣልኝ፤ በአንደበቴ መልስ መስጠት አለብኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ጥቂት እንድተነፍስ እናገራለሁ፥ ከንፈሬን ገልጬ እመልሳለሁ።

参见章节 复制




ኢዮብ 32:20
8 交叉引用  

ዝም በሉ፤ እና​ገ​ርም ዘንድ ተዉኝ፤ ከቍ​ጣ​ዬም ልረፍ።


አሁን ፈጽሜ ዝም እል ዘንድ፥ ከእኔ ጋር የሚ​ፋ​ረድ ማን ነው?


“እን​ደ​ዚህ እን​ደ​ም​ት​መ​ልስ አል​ጠ​ረ​ጠ​ር​ሁ​ህም ነበር፤ በዕ​ው​ቀ​ትም ከእኔ አት​ሻ​ልም።


እና​ገር ዘንድ ዝም በሉ፤ ከተ​ና​ገ​ርሁ በኋላ ትስ​ቁ​ብ​ኛ​ላ​ች​ሁና፤


በተሃ ጠጅ እንደ ተሞ​ላና ሊቀ​ደድ እንደ ቀረበ አቁ​ማዳ፥ ወይም እንደ አን​ጥ​ረኛ ወናፍ እነሆ፥ አን​ጀቴ ሆነ።


ከሰው የተ​ነሣ አላ​ፍ​ር​ምና፥ ከሟች ሰውም የተ​ነሣ አላ​ፈ​ገ​ፍ​ግ​ምና።


“በመ​ከራ ሳለህ ነገር አታ​ብዛ፥ የነ​ገር ብዛት ምን ይጠ​ቅ​ም​ሃል?


跟着我们:

广告


广告