ኢዮብ 32:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እኔ ቃል ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስጨንቆኛልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የምናገረው ሞልቶኛልና፤ በውስጤ ያለውም መንፈስ ገፋፍቶኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እኔ በቃላት ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስገድዶኛልና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ብዙ የምናገረው ነገር ስላለኝ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ዝም ማለት አልችልም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 እኔ ቃል ተሞልቻለሁና፥ በውስጤም ያለ መንፈስ አስገድዶኛልና። 参见章节 |