ኢዮብ 32:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “እናንተ ፈራችሁ፥ ዳግመኛም አልመለሳችሁም፤ ከአፋችሁም ቁም ነገር ጠፋ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “እነርሱ ተስፋ ቈርጠው የሚሉት የላቸውም፤ የሚናገሩትም ጠፍቷቸዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እነርሱ ደነገጡ፥ ዳግመኛም አልመለሱም፥ የሚናገሩትንም አጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 “እነርሱም ደንግጠው የሚናገሩት ነገር ስላልነበራቸው ምንም መናገር አልቻሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እነርሱ ደነገጡ፥ ዳግመኛም አልመለሱም፥ የሚናገሩትንም አጡ። 参见章节 |