ኢዮብ 31:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 በስንዴ ፋንታ እንክርዳድ፥ በገብስም ፋንታ ኵርንችት ይብቀልብኝ።” ኢዮብም ነገሩን ፈጸመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 በስንዴ ፈንታ እሾኽ፣ በገብስም ምትክ ዐረም ይብቀልብኝ።” የኢዮብ ቃል ተፈጸመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 በስንዴ ፋንታ አሜከላ፥ በገብስም ፋንታ ኩርንችት ይውጣብኝ።” የኢዮብ ቃል ተፈጸመ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 በዚያች መሬት ላይ በስንዴ ፈንታ እሾኽ፥ በገብስ ፈንታ አረም ይብቀል።” የኢዮብ ንግግር እዚህ ላይ ተፈጸመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 በስንዴ ፋንታ አሜከላ፥ በገብስም ፋንታ ኵርንችት ይውጣብኝ። የኢዮብ ቃል ተፈጸመ። 参见章节 |