ኢዮብ 31:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “ቤተ ሰቦቼ እኔ ስራራላቸው፥ ሥጋውን እንበላ ዘንድ ማን በሰጠን ብለው እንደ ሆነ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የቤቴ ሰዎች፣ ‘ከኢዮብ ከብት ሥጋ አስቈርጦ፣ ያልጠገበ ማን ነው?’ ብለው ካልሆነ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በድንኳኔ ሥር የሚኖሩ ሰዎች፦ ‘በሥጋ ያልጠገበ ማን ይገኛል?’ ይሉ የለምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በእርግጥ ቤተሰቦቼ ‘ከእርሱ ዘንድ ምግብ በልቶ ያልጠገበ ከቶ ማነው?’ ብለው ይመሰክራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በድንኳኔ የሚኖሩ ሰዎች፦ በከብቱ ሥጋ ያልጠገበ ማን ይገኛል? ብለው እንደ ሆነ፥ 参见章节 |