ኢዮብ 31:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሞት ለዐመፀኛ፥ መለየትም ኀጢአትን ለሚሠሩ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለኀጢአተኞች ጥፋት፣ ክፉ ለሚያደርጉም መቅሠፍት አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መዓትስ ለኃጢአተኛ፥ መገለልስ ለሚበድሉ ሰዎች አይደለችምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በክፉ ሰው ላይ መዓት፥ በበደለኛ ሰውም ላይ ጥፋት፥ የታወቀ አይደለምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 መዓትስ ለኃጢአተኛ፥ መለየትስ ለሚበድሉ አይደለችምን? 参见章节 |