ኢዮብ 31:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሚያበራ ፀሐይ እንደሚጠፋ ጨረቃም እንደምትጨልም አላይምን? በራሳቸው ለመኖር ኀይል የላቸውምና፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የፀሓይን ድምቀት አይቼ፣ ወይም የጨረቃን አካሄድ ግርማ ተመልክቼ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ፀሐይ ስታበራ ጨረቃም በክብር ስትሄድ አይቼ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የፀሐይን ማሸብረቅ፥ የጨረቃን መድመቅ ተመልክቼ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ፀሐይ ሲበራ ጨረቃም በክብር ስትሄድ አይቼ፥ 参见章节 |