ኢዮብ 31:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ትከሻዬ ከመሠረቷ ትውደቅ፥ ክንዴም ከመገናኛዋ ትሰበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ትከሻዬ ከመጋጠሚያው ይነቀል፤ ክንዴም ከመታጠፊያው ይሰበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ትከሻዬ ከመሠረትዋ ትውደቅ፥ ክንዴም ከመገናኛዋ ትሰበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይህን ሁሉ ሳላደርግ ቀርቼ ከሆነ ክንዴ ከትከሻዬ ይውለቅ፤ ከመገናኛውም ተሰብሮ ይለይ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ትከሻዬ ከመሠረትዋ ትውደቅ፥ ክንዴም ከመገናኛዋ ትሰበር። 参见章节 |