ኢዮብ 31:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ራቁቱን የሆነው ሰው በብርድ ሲሞት አይቼ፥ አላለበስሁት እንደ ሆነ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በልብስ ዕጦት ሰው ሲጠፋ፣ ወይም ዕርቃኑን ያልሸፈነ ድኻ አይቼ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ከልብስ እጦት የተነሣ አንድ ሰው ሲጠፋ አይቼ፥ ወይም ድሀ የሚሸፈንበት ሲያጣ ተመልክቼ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 አንድ ሰው ከልብስ እጦት ወይም አንድ ችግረኛ የሚለብሰው አጥቶ ራቁቱን ሆኖ ባይ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ራቁቱን የሆነው ሰው ሲጠፋ፥ ወይም ድሀ ያለ ልብስ ሲሆን አይቼ እንደ ሆነ፥ 参见章节 |