Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 31:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ሚስቴ ሌላ​ውን ሰው ደስ ታሰኝ። ልጆ​ቼም ይዋ​ረዱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ሚስቴ የሌላ ሰው እህል ትፍጭ፤ ሌሎች ሰዎችም ይተኟት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ሚስቴ ለሌላ ሰው ትፍጭ፥ ሌሎችም በእርሷ ላይ ይጐንበሱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ሚስቴ ለሌላ ሰው ፈጫይ ሆና ታገልግል፤ መኝታዋም ከሌሎች ወንዶች ጋር ይሁን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ሚስቴ ለሌላ ሰው ትፍጭ፥ ሌሎችም በእርስዋ ላይ ይጐንበሱ።

参见章节 复制




ኢዮብ 31:10
9 交叉引用  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እነሆ ከቤ​ትህ ክፉ ነገ​ርን አስ​ነ​ሣ​ብ​ሃ​ለሁ፤ ሚስ​ቶ​ች​ህ​ንም በዐ​ይ​ኖ​ችህ እያ​የህ እወ​ስ​ዳ​ለሁ፤ ለዘ​መ​ድ​ህም እሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ በዚ​ችም ፀሐይ ፊት ከሚ​ስ​ቶ​ችህ ጋር ይተ​ኛል።


አንተ ይህን በስ​ውር አድ​ር​ገ​ኸ​ዋል፤ እኔ ግን ይህን በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ፊትና በፀ​ሐይ ፊት አደ​ር​ገ​ዋ​ለሁ።”


ትከ​ሻዬ ከመ​ሠ​ረቷ ትው​ደቅ፥ ክን​ዴም ከመ​ገ​ና​ኛዋ ትሰ​በር።


በግ​ብ​ፅም ሀገር ያለ በኵር ሁሉ፥ በዙ​ፋኑ ከሚ​ቀ​መ​ጠው ከፈ​ር​ዖን በኵር ጀምሮ በወ​ፍጮ እግር እስ​ካ​ለ​ችው እስከ አገ​ል​ጋ​ዪቱ በኵር ድረስ፥ የከ​ብ​ቱም በኵር ሁሉ ይሞ​ታል።


ወፍጮ ወስ​ደሽ ዱቄ​ትን ፍጪ፤ ክን​ብ​ን​ብ​ሽን ግለጪ፤ ሽበ​ትሽ ይታይ፤ ባት​ሽን ግለጪ፤ ወን​ዙ​ንም ተሻ​ገሪ።


ከታ​ናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስ​ትን ያስ​ባ​ሉና፥ ከነ​ቢ​ዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተ​ን​ኰል ያደ​ር​ጋ​ሉና ስለ​ዚህ ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ለሌ​ሎች፥ እር​ሻ​ቸ​ው​ንም ለሚ​ወ​ር​ሱ​ባ​ቸው እሰ​ጣ​ለሁ።


ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች አንዲቱም ትቀራለች።


ሚስት ታገ​ባ​ለህ፤ ሌላም ሰው ይነ​ጥ​ቅ​ሃል፤ ቤት ትሠ​ራ​ለህ፤ በእ​ር​ሱም አት​ቀ​መ​ጥ​በ​ትም፤ ወይን ትተ​ክ​ላ​ለህ፤ ከእ​ር​ሱም አት​ለ​ቅ​ምም።


跟着我们:

广告


广告