ኢዮብ 30:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 “አሁን ግን ልጆቻቸው በዘፈን ይሣለቁብኛል፤ በእነርሱም ዘንድ መተረቻ ሆኛለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 “አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “አሁን ልጆቻቸው በዘፈን ያፌዙብኛል፤ በመካከላቸውም የመሳለቂያ ርእስ ሆኛለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አሁንም እኔ መዝፈኛና መተረቻ ሆንኋቸው። 参见章节 |