Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ስለ​ዚህ ሕማሜ መሰ​ንቆ፥ ልቅ​ሶ​ዬም በገና ሆነ​ብኝ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 በገናዬ ለሐዘን፣ እንቢልታዬም ለልቅሶ ተቃኝቷል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ስለዚህ መሰንቆዬ ለኀዘን፥ እምቢልታዬም ለሚያለቅሱ መሳርያ ሆነ።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ደስታዬን እገልጥባቸው የነበሩት በገና እና እምቢልታ አሁን የሐዘን እንጒርጒሮዬ ማሰሚያ ሆነዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ስለዚህ መሰንቆዬ ለኀዘን፥ እምቢልታዬም ለሚያለቅሱ ቃል ሆነ።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:31
9 交叉引用  

በጠ​ባቡ ሄድሁ፥ የሚ​ያ​ሰ​ፋ​ል​ኝም አጣሁ፥ በጉ​ባ​ኤም መካ​ከል ቆሜ እጮ​ኻ​ለሁ።


ለማ​ል​ቀስ ጊዜ አለው፥ ለመ​ሣ​ቅም ጊዜ አለው፤ ዋይ ለማ​ለት ጊዜ አለው፥ ለመ​ዝ​ፈ​ንም ጊዜ አለው።


ልቤ ሳተ፤ ኀጢ​አ​ቴም አሰ​ጠ​መኝ፤ ሰው​ነ​ቴም ደነ​ገ​ጠ​ብኝ።


በዚ​ያም ቀን የሠ​ራ​ዊት ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ልቅ​ሶ​ንና ዋይ​ታን፥ ራስን መን​ጨ​ት​ንና ማቅን መል​በ​ስን ጠራ።


የል​ባ​ችን ደስታ ተሽ​ሮ​አል፤ ዘፈ​ና​ችን ወደ ልቅሶ ተለ​ው​ጦ​አል።


ዓመት በዓ​ላ​ች​ሁ​ንም ወደ ልቅሶ፥ ዝማ​ሬ​ያ​ች​ሁ​ንም ወደ ዋይታ እለ​ው​ጣ​ለሁ፤ ማቅ​ንም በወ​ገብ ሁሉ ላይ፥ ቡሃ​ነ​ት​ንም በራስ ሁሉ ላይ ላይ አመ​ጣ​ለሁ፤ እንደ ወዳጅ ልቅሶ አደ​ር​ጋ​ች​ኋ​ለሁ፤ ከእ​ር​ሱም ጋር ያሉት እንደ መከራ ቀን ይሆ​ናሉ።


跟着我们:

广告


广告