ኢዮብ 30:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ረዳት ለሌለው ሰው አለቀስሁ የተቸገረ ሰውን ባየሁ ጊዜ ጮኽሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በመከራ ውስጥ ላሉት አላለቀስሁምን? ለድኾችስ ነፍሴ አላዘነችምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ለተጨነቁት አላለቀስሁምን? ለችግረኛስ ነፍሴ አላዘነችምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ለተቸገሩ ሰዎች አላለቀስኩምን? ለድኾችስ አልተጨነቅኹምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ጭንቅ ቀን ላገኘው ሰው አላለቀስሁምን? ለችግረኛስ ነፍሴ አላዘነችምን? 参见章节 |