ኢዮብ 30:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ምሕረት የሌላቸው ሰዎች ደበደቡኝ፥ የገረፈችኝ እጅም በረታች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ተመልሰህ ጨካኝ ሆንህብኝ፤ በክንድህም ብርታት አስጨነቅኸኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ተመልሰህ ጨካኝ ሆንህብኝ፥ በጠንካራ እጅህም አሰቃየኸኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እጅግ ጨከንክብኝ፤ በታላቅ ኀይልህም አሳደድከኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ተመልሰህ ጨካኝ ሆንህብኝ፥ በእጅህም ብረታት አስጨነቅኸኝ። 参见章节 |