Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ኢዮብ 30:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 በሌ​ሊት ሁሉ አጥ​ን​ቶች በደዌ ይነ​ድ​ዳሉ፥ ጅማ​ቶ​ችም ይቀ​ል​ጣሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ደዌ በሌሊት ዐጥንቴን ይበሳል፤ የሚቈረጥመኝም ፋታ አይሰጠኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የሌሊቱ ስቃይ እስከ አጥንቶቼ ድረስ ይዘልቃል፥ ሁለመናዬንም ስለሚበላኝ ጅማቶቼ አያርፉም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ሌሊቱን ሙሉ አጥንቶቼ በሕመም ይሠቃያሉ፤ ሕመሙም ዕረፍት አይሰጠኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 በሌሊት አጥንቴ በደዌ ተነደለች፥ ጅማቶቼም አያርፉም።

参见章节 复制




ኢዮብ 30:17
9 交叉引用  

ሰይ​ጣ​ንም ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ወጣ፥ ኢዮ​ብ​ንም ከእ​ግሩ ጀምሮ እስከ አናቱ ድረስ በክፉ ቍስል መታው።


ቍር​በቴ እጅግ ጠቈረ፥ አጥ​ን​ቶቼም ከት​ኩ​ሳት የተ​ነሣ ተቃ​ጠሉ።


በተ​ኛ​ሁም ጊዜ፦ መቼ ይነ​ጋል? እላ​ለሁ፤ በተ​ነ​ሣ​ሁም ጊዜ ዳግ​መኛ መቼ ይመ​ሻል? እላ​ለሁ፤ ከማታ እስከ ጥዋት ድረስ መከ​ራን ጠገ​ብሁ።


በለ​መ​ለመ መስክ ያሳ​ድ​ረ​ኛል፤ በዕ​ረ​ፍት ውኃ ዘንድ አሳ​ደ​ገኝ።


በዚያ ወራት እስ​ኪ​ነጋ ድረስ እንደ አን​በሳ ታወ​ክሁ፤ እን​ደ​ዚ​ሁም አጥ​ን​ቶች ተቀ​ጠ​ቀ​ጡ​ብኝ፤ ከማ​ለዳ ጀምሮ እስከ ማታ ድረስ ተጨ​ነ​ቅሁ።


እኔ ሰምቻለሁ፥ ልቤም ደነገጠብኝ፣ ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ፣ መንቀጥቀጥ ወደ አጥንቶቼ ውስጥ ገባ፣ በስፍራዬ ሆኜ ተናወጥሁ፣ በሚያስጨንቁን ሕዝብ ላይ እስኪመጣ ድረስ የመከራን ቀን ዝም ብዬ እጠብቃለሁ።


跟着我们:

广告


广告